መዝሙር 49:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በሕይወቱ ሳለ ነፍሱን ባርኮአልና ለሰውነቱ መልካም በማድረጉ ይወደሳልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ብርሃን ከቶ ወደማያዩት፣ ወደ አባቶች ማኅበር ይቀላቀላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በሞት ተለይቶ ዳግመኛ ብርሃንን ወደማያይበት ወደ ቀድሞ አባቶቹ ይሄዳል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አፍህ ክፋትን አበዛች፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተባት። See the chapter |