መዝሙር 47:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አምላክ በእልልታ፥ ጌታ በመለከት ድምፅ ዐረገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 አምላካችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤ ንጉሣችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ! ዘምሩ ለንጉሣችን ዘምሩ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መንቀጥቀጥም ያዛቸው፥ እንደ ወላድም በዚያ አማጡ። See the chapter |