መዝሙር 47:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለሚወደው ለያዕቆብ ኩራት የሆነችውን ርስታችንን እርሱ ይመርጥልናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላክ በእልልታ፣ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር በእልልታና በመለከት ድምፅ ዐረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነርሱስ ይህን አይተው አደነቁ፥ ደነገጡ፥ ፈሩም። See the chapter |