መዝሙር 45:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በኋላዋ ደናግሉን ለንጉሥ ይወስዳሉ፥ ባልንጀሮችዋንም ወደ አንተ ያቀርባሉ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በደስታና በሐሤት ወደ ውስጥ ይመሯቸዋል፤ ወደ ንጉሡም ቤተ መንግሥት ይገባሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በደስታና በሐሤትም አብረው ወደ ንጉሡ ቤት ይገባሉ። See the chapter |