መዝሙር 44:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም የሚነሡብንን እንረግጣለን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያስጥለኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያድነኝም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ ለዘለዓለም ነው፤ በትረ መንግሥትህ የጽድቅ በትር ነው። See the chapter |