መዝሙር 44:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ለምንስ ፊትህን ትሰውራለህ? መከራችንንና ጭንቃችንን ለምን ትረሳለህ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ነፍሳችን ዐፈር ውስጥ ሰጥማለች፤ ሆዳችንም ከምድር ጋራ ተጣብቋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 መሬት እስክንነካ ድረስ አጐንብሰናል፤ በምድር ላይም ተዘርረናል። See the chapter |