መዝሙር 44:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ይህ ሁሉ በእኛ ላይ ደረሰ፥ አልረሳንህም፥ ኪዳንህንም አልወነጀልንም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ልባችን ወደ ኋላ አላለም፤ እግራችንም ከመንገድህ አልወጣም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ልባችን ለአንተ እምነተቢስ አልሆነም፤ እግራችንም ከአንተ መንገድ አልወጣም። See the chapter |