መዝሙር 44:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለጎረቤቶቻችን ስድብ፣ በዙሪያችን ላሉትም መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በጐረቤቶቻችን የምንነቀፍ አደረግኸን፤ በዙሪያችን ላሉትም መዘባበቻና መሳለቂያ አደረግኸን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለሐሴቦን ንጉሥ ሴት ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው፤ በወርቀ ዘቦ ልብስ የተጐናጸፈችና የተሸፋፈነች ናት። See the chapter |