መዝሙር 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ፍሩ፥ ኃጢአትንም አትሥሩ፥ በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ አስቡ፥ ዝምም በሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የጽድቅን መሥዋዕት አቅርቡ፤ በእግዚአብሔርም ታመኑ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ለእግዚአብሔር ትክክለኛውን መሥዋዕት አቅርቡ፤ እምነታችሁንም በእርሱ ላይ አድርጉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የጽድቅን መሥዋዕት ሠዉ፥ በእግዚአብሔርም ታመኑ። See the chapter |