መዝሙር 39:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አቤቱ አሁንስ ማንን እጠብቃለሁ? ተስፋዬ በአንተ ነው።። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከኀጢአቴ ሁሉ አድነኝ፤ የሞኞች መሣለቂያ አታድርገኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከኃጢአቴ ሁሉ አድነኝ፤ ሞኞች እንዲሳለቁብኝ አታድርግ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ለማድረግ መከርሁ፥ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው።” See the chapter |