መዝሙር 38:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወገቤ በትኩሳት ተሞልቷልና፥ ሥጋዬም ጤና የለውምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እጅግ ዝያለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤም መታወክ የተነሣ እጮኻለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ደክሜአለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤ ጭንቀት የተነሣም እቃትታለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከኀጢአቴ ሁሉ አዳንኸኝ፥ ለሰነፎችም ስድብ አደረግኸኝ። See the chapter |