መዝሙር 38:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እጅግ ጐሰቈልሁ ተዋረድሁም፥ ሁልጊዜም በትካዜ እመላለሳለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ወገቤ እንደ እሳት ነድዷል፤ ሰውነቴም ጤና የለውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ትኲሳት ወገቤን እያቃጠለው ነው፤ ሁለመናዬም ጤና አጣ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን? ትዕግሥቴም ከአንተ ዘንድ ነው። See the chapter |