መዝሙር 38:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በደሌን እናገራለሁና፥ ስለ ኃጢአቴም እተክዛለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ብርቱዎች ጠላቶቼ ብዙ ናቸው፤ ያለ ምክንያት የሚጠሉኝም ስፍር ቍጥር የላቸውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ያለ ምክንያት ጠላት የሆኑብኝ ኀያላን ናቸው፤ በስሕተትም የሚጠሉኝ ብዙዎች ናቸው። See the chapter |