መዝሙር 37:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በጌታ ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ እርሱም የልብህን ፍላጎት ሁሉ ይሰጥሃል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኀጢአቴ ከራሴ ጠጕር በዝቷልና፥ እንደ ከባድ ሸክምም በላዬ ከብዶአልና። See the chapter |