መዝሙር 37:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 መንገዱን በወደደ ጊዜ፥ የሰው አካሄድ በጌታ ይጸናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የሰው አካሄድ በእግዚአብሔር ይጸናል፤ በመንገዱ ደስ ይለዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እግዚአብሔር በሰው አካሄድ ከተደሰተ የእርምጃውን ትክክለኛነት ያረጋግጥለታል። See the chapter |