መዝሙር 36:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጽኑ ፍቅርህን በሚያውቁህ ላይ፥ ጽድቅህንም ልባቸው በቀና ላይ ዘርጋ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የትዕቢተኛ እግር በላዬ አይምጣ፤ የክፉውም ሰው እጅ አያሳድደኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የትዕቢተኞች እግር እንዲረግጠኝ፥ የክፉዎች እጅ እንዲአባርረኝ አታድርግ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የዋሆች ግን ምድርን ይወርሳሉ፥ በብዙም ሰላም ደስ ይላቸዋል። See the chapter |