መዝሙር 36:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የሕይወት ምንጭ በአንተ ዘንድ ነውና፥ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ለሚያውቁህ ምሕረትህ፣ ልባቸውም ለቀና ጽድቅህ ዘወትር አይቋረጥባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ለሚያውቁህ ዘለዓለማዊ ፍቅርህ አይቋረጥባቸው፤ አዳኝነትህም ለልበ ቅኖች ይቀጥል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኀጢአተኛም ገና ጥቂት አይኖርም፤ ትፈልገዋለህ፥ ቦታውንም አታገኝም። See the chapter |