መዝሙር 35:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አቤቱ አምላኬ፥ እንደ ጽድቅህ ፍረድልኝ፥ በእኔም ምክንያት ደስ አይበላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤ በጽድቅህ ፍረድልኝ፤ በእኔም ላይ ደስ አይበላቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! እንደ ጻድቅነትህ በእውነት ፍረድልኝ፤ ጠላቶቼም በእኔ ላይ ደስ እንዲላቸው አታድርግ። See the chapter |