መዝሙር 35:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ትልቁንና ትንሹን ጋሻ ያዝ፤ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ጋሻና ጥሩር ያዝ፤ መጥተህም እርዳኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በአንደበቱ ሸንግሎአልና፤ ኀጢአቱ ባገኘችው ጊዜ ይጠላታል። See the chapter |