መዝሙር 35:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በበጎ ፈንታ ክፋትን መለሱልኝ፥ ለብቻዬም ቀረሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በበጎ ፈንታ ክፉ መለሱልኝ፤ ነፍሴንም ብቸኛ አደረጓት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እኔን ብቸኛ አድርገው ደግን በክፉ መለሱልኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዐመፃን የሚያደርጉ ሁሉ በዚያ ይወድቃሉ፤ ይሰደዳሉ፥ መቆምም አይችሉም። See the chapter |