መዝሙር 34:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ኀጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል፤ ጻድቃንን የሚጠሉ ይፈረድባቸዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ክፋት ክፉ ሰዎችን ይገድላል፤ ደጋግ ሰዎችን የሚጠሉ ሁሉ ይቀጣሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 አፋቸውንም በእኔ ላይ አላቀቁ፤ እሰይ፥ እሰይ፥ በዐይናችን አየነው ይላሉ። See the chapter |