መዝሙር 33:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከማደሪያው ቦታ ሆኖ በምድር ወደሚኖሩ ሁሉ ተመለከተ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከማደሪያው ቦታ ሆኖ፣ በምድር ወደሚኖሩት ሁሉ ይመለከታል፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በዙፋኑ ላይ ሆኖ በምድር ላይ ያሉትን ሁሉ ያያል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከክፉ ሽሽ፥ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን ሻት፥ ተከተላትም። See the chapter |