መዝሙር 30:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቁጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፥ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እኔም በተረጋጋሁ ጊዜ፣ “ከቶ አልናወጥም” አልሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዋስትና እንዳለኝ ስላወቅሁ “ከቶ አልሸነፍም” አልኩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከንቱን ነገር የሚጠብቀውን ሁሉ ሁልጊዜ ጠላህ፤ እኔ ግን በእግዚአብሔር ታመንሁ። See the chapter |