መዝሙር 30:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወደ ጉድጓድ ብወርድ ከደሜ ምን ጥቅም ይገኛል? አፈር ያመሰግንሃልን? እውነትህንም ይናገራልን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እግዚአብሔር ሆይ፤ ስማ፤ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ረዳት ሁነኝ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እግዚአብሔር ሆይ! ስማኝ፤ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ሆይ! እርዳኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሕይወቴ በመከራ አልቋልና፥ ዘመኔም በጩኸት፤ ኀይሌ በችግር ደከመ፥ አጥንቶቼም ሁሉ ተነዋወጡ። See the chapter |