መዝሙር 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፥ ጌታም ደግፎኛልና ነቃሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በየአቅጣጫው የከበበኝን፣ አእላፍ ሕዝብ አልፈራም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዙሪያዬ የከበቡኝን በብዙ ሺህ የሚቈጠሩትን ጠላቶቼን አልፈራቸውም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከሚከብቡኝና በእኔ ላይ ከሚነሡ ከአእላፍ አሕዛብ አልፈራም። See the chapter |