መዝሙር 29:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የጌታ ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳት ነበልባል ይረጫል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የእግዚአብሔር ድምፅ መብረቅን ብልጭ ያደርጋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በፈቃድህ ለሕይወቴ ኀይልን ስጣት፤ ፊትህን መለስህ፥ እኔም ደነገጥሁ። See the chapter |