መዝሙር 27:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የጌታን ቸርነት በሕያዋን ምድር እንደማይ አምናለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ምድር እንደማይ ሙሉ እምነቴ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሕያዋን በሚኖሩባት ምድር እስካለሁ ድረስ የእግዚአብሔርን በጎነት እንደማይ እተማመናለሁ። See the chapter |