መዝሙር 26:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቸርነትህ በዓይኔ ፊት ነውና፥ በእውነትህም ተመላለስሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምሕረትህ ከፊቴ አልተለየምና፣ በእውነትህም ተመላለስሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የማያቋርጠው ፍቅርህ በዐይኖቼ ፊት ነው፤ ዘወትር የሚመራኝም የአንተ ታማኝነት ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሠራዊትም ቢጠላኝ ልቤ አይፈራብኝም፤ ሠራዊትም ቢከቡኝ በእርሱ እተማመናለሁ። See the chapter |