መዝሙር 25:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጠላቶቼ እንደበዙ እይ፥ የግፍም ጥል ጠልተውኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጠላቶቼ እንዴት እንደ በዙ ተመልከት፤ እንዴት አምርረው እንደሚጠሉኝ እይ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ጠላቶቼ ምን ያኽል እንደ በዙ እይ፤ ምን ያኽል እንደ ጠሉኝም ተመልከት። See the chapter |