መዝሙር 25:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት መዝሙር። አቤቱ፥ ወደ አንተ ነፍሴን አነሣለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ነፍሴን ወደ አንተ አነሣለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሆይ! የልቤን ሐሳብ ወደ አንተ አቀርባለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ እኔ በየዋህነቴ እኖራለሁና ፍረድልኝ፤ እንዳልደክም በእግዚአብሔር አመንሁ። See the chapter |