መዝሙር 23:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት መዝሙር። ጌታ እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር እረኛዬ ስለ ሆነ፥ የሚያስፈልገኝን ሁሉ አላጣም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ምድር በሞላዋ የእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ። See the chapter |