መዝሙር 22:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በጌታ ተማመነ፥ እርሱም ያድነው፥ ቢወድደውስ ያድነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አንተ ግን ከማሕፀን አወጣኸኝ፤ በእናቴም ጡት ሳለሁ፣ መታመኛ ሆንኸኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በደኅና እንድወለድ ያደረግኸኝ አንተ ነህ፤ የእናቴን ጡት በምጠባበት በሕፃንነቴ ወራት እንኳ የጠበቅኸኝ አንተ ነህ። See the chapter |