መዝሙር 22:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ፥ አንተ ጉልበቴ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ነፍሴን ከሰይፍ ታደጋት፤ ውድ ሕይወቴንም ከውሾች ጡጫ አድናት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ነፍሴን ከሰይፍና ከእነዚያ ውሾች ኀይል አድነኝ። See the chapter |