መዝሙር 22:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ ስለ ንጋት ኃይል፥ የዳዊት መዝሙር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውኸኝ? እኔን ከማዳን፣ ከመቃተቴም ቃል ለምን ራቅህ? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውከኝ? እኔን ከማዳን የራቅኸው ለምንድን ነው? ከመቃተት ድምፄስ የራቅኸው ለምንድን ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር ይጠብቀኛል፥ የሚያሳጣኝም የለም። See the chapter |