መዝሙር 21:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ንጉሥ በጌታ ተማምኖአልና፥ በልዑልም ጽኑ ፍቅር አይናወጥም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ ታገኛቸዋለች፤ ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ፈልጋ ትይዛለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ፥ ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ሁሉ ያገኛል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “በእግዚአብሔር አመነ፥ እርሱንም ያድነው፤ ከወደደው ያድነው።” See the chapter |