መዝሙር 21:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሕይወትን ለመነህ ሰጠኸውም፥ ለረጅም ዘመን ለዘለዓለም ዓለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በአቀዳጀኸው ድል ክብሩ ታላቅ ሆነ፤ ክብርንና ግርማን አጐናጸፍኸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አንተ በሰጠኸው ድሎች ምክንያት ታላቅ ክብር አገኘ፤ ክብርንና ግርማን አቀዳጀኸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወደ አንተ ጮኹ፥ ዳኑም፥ አንተንም አመኑ፥ አላፈሩም። See the chapter |