መዝሙር 20:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መባዎችህን ሁሉ ያስብልህ፥ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የልብህን መሻት ይስጥህ፤ ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የልብህን ምኞት ይስጥህ፤ ሐሳብህን ሁሉ ይፈጽምልህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕይወትን ለመነህ፥ ሰጠኸውም፥ ለረዥም ዘመን ለዘለዓለሙ። See the chapter |