Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 19:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ቀን ለቀን ንግግርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ንግግር ወይም ቃላት የላቸውም፤ ድምፃቸውም አይሰማም፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 መሥ​ዋ​ዕ​ት​ህን ያስ​ብ​ልህ፤ ቍር​ባ​ን​ህ​ንም ያለ​ም​ል​ም​ልህ።

See the chapter Copy




መዝሙር 19:3
1 Cross References  

ዐይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ፥ ጌታ አምላካችሁ ከሰማይ በታች ላሉት ሕዝቦች ሁሉ የሰጣቸውን፥ ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንም፥ የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባያችሁ ጊዜ፥ በመሳት እንዳትሰግዱላቸውና እንዳታመልኳቸው ተጠንቀቁ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements