መዝሙር 19:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ባሪያህን ከድፍረት ኀጢአት ጠብቅ፤ እንዳይሠለጥንብኝም ርዳኝ፤ ያን ጊዜ ያለ እንከን እሆናለሁ፤ ከታላቅ በደልም እነጻለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ኃጢአት እንዳይሠለጥንብኝ ዐውቆ ከመበደል ጠብቀኝ፤ ይህም ከሆነ ታላቅ በደል ከመሥራት ንጹሕ እሆናለሁ። See the chapter |