መዝሙር 19:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አገልጋይህ ደግሞ ይጠብቀዋል፥ በመጠበቁም እጅግ ይጠቀማል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስሕተቱን ማን ሊያስተውል ይችላል? ከተሰወረ በደል አንጻኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የራሱን ስሕተት የሚያይ ማንም የለም፤ አምላኬ ሆይ! ከተሰወረ በደል አንጻኝ። See the chapter |