መዝሙር 18:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምስጋና የሚገባውን ጌታን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሞት ገመድ ዐነቀኝ፤ ምናምንቴ ነገርም አጥለቀለቀኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የሞት ጣር ከበበኝ፤ የጥፋት ጐርፍም አጥለቀለቀኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገራቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ። See the chapter |