መዝሙር 18:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ጠላቶቼን አሳድጄ ያዝኋቸው፤ እስኪጠፉም ድረስ ወደ ኋላ አልተመለስሁም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ጠላቶቼን አሳድጄ እደርስባቸዋለሁ፤ ሳላጠፋቸውም ወደ ኋላ አልመለስም። See the chapter |