መዝሙር 18:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ለደኅንነቴም ጋሻን ሰጠኸኝ፥ ቀኝህም ትረዳኛለች፥ ትምህርትህም አሳደገችኝ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ከሥሬ ያለውን ስፍራ ለአረማመዴ አሰፋህልኝ፤ እግሬም አልተንሸራተተም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 መረማመጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapter |