መዝሙር 18:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴንም የሚያቃና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ አጽንቶ ያቆመኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እርሱ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች ያጠነክራል፤ በከፍታ ቦታዎችም ያለ ስጋት ለመቆም ያስችለኛል። See the chapter |