መዝሙር 18:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ከንጹሕ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፥ ከጠማማም ጋር ብልህ ሆነህ ትገኛለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 አንተ ትሑታንን ታድናለህ፤ ትዕቢተኛውን ዐይን ግን ታዋርዳለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ትሑቶችን ታድናለህ፤ ትዕቢተኞችን ግን ታዋርዳለህ። See the chapter |