መዝሙር 18:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፥ ወድዶኛልና አዳነኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እግዚአብሔር እንደ ጽድቄ መለሰልኝ፤ እንደ እጄም ንጽሕና ከፈለኝ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እግዚአብሔር እንደ ጽድቄ ይከፍለኛል፤ እንደ እጄም ንጽሕና ይመልስልኛል። See the chapter |