መዝሙር 18:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ፍላጻውን ላከ በተናቸውም፥ መብረቆችን አበዛ አወካቸውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እግዚአብሔር ሆይ፤ ከተግሣጽህ የተነሣ፣ ከአፍንጫህም እስትንፋስ የተነሣ፣ የባሕር ወለል ታየ፤ የምድር መሠረቶችም ተገለጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር ሆይ! ጠላቶችህን በገሠጽህ ጊዜ፥ የቊጣ ድምፅህንም ባሰማህ ጊዜ የውቅያኖስ ወለል ታየ፤ የምድርም መሠረት ተጋለጠ። See the chapter |