መዝሙር 17:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አረማመዴ በመንገድህ ጸንቷል እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ዘወትር በመንገድህ ተራመድኩ፤ ከመንገድህም ወጥቼ አልባዘንኩም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። See the chapter |