መዝሙር 16:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት ቅኔ። አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላክ ሆይ፤ መጠጊያዬ ነህና፣ በከለላህ ሰውረኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! የምታመነው በአንተ ስለ ሆነ ጠብቀኝ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ጽድቄን ስማኝ፥ ልመናዬንም አድምጠኝ፤ በተንኰለኛም ከንፈር ያልሆነውን ጸሎቴን አድምጠኝ፤ See the chapter |