መዝሙር 150:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ ጌታን ያወድስ። ሃሌ ሉያ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሕያዋን ፍጥረቶች ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት! እግዚአብሔር ይመስገን! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። See the chapter |